ምርጥ ስራዎች ጉልባን,ዶሮ ዳቦ,ቅቅል ክትፎ (ትኩል) የባለፈው የባህሌ ስራዎች በአንድ ላይ ለበአል-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com
Doro Dabo #Gulban #Kikil kitfo.
For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com
Doro Dabo #Gulban #Kikil kitfo.
Endie bezi qen xom adelem endie manew ybelal, nice one
የቅቅል ክትፎ አሜሪካ በልቻለሁ በጣም ይጣፍጣል !! እንዴት ነው የሚሰራው ብዬ ስጠይቅ የሚቀቀለው በወተት ነው ብለውኝ ነበር ምን ያህል እውነት ነው??
የዶሮ ዳቦ በጣም የሚወዱት ሰው ቤት ፣ ሙሽራ ለመጠየቅ ፣ አራስ ለመጠየቅ ፣ አበልጅ ቤት (የክርስትና አባትና እናት ) ይወሰድ ነበር ። ለሙሽራ የስም መውጫ ዳቦ ይወሰዳል የዶሮ ዳቦ ግን አይመስለኝም ።
Wow! I never seen ya doro dabo defo before, I would like to try it. Looked yummy, thank you
በህማማት ስጋ ይበላል ወይስ አይበላም እስቲ ንገርኝ
ገና አደል እንዴ ጾም ሳይፈታ ነው ዶሮ እና ስጋው?
🙏🙏🙏👗👗👗ye Weber bale Mia wezro
😡😡😡 minew basome yehee hodachin machem aymolam 😭😭😭😭😭
እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺ እጅሽ ይባረክ
Anquan Adersachu ke melaw bietsebochs 🙏🙏🙏Meazi betam des ymil ejochs ybarek bezu temrenal 👍💯
Ejeshe yebareki ehte
Einkon adarasash maeza enmsegnaln betam
እጂይባርክ የኔውድ ግን ጉልባን ሳይ እናቴን አስናፈቅሺኝ ስደት ከወጣው በልቸ እማላውቀው ጉልባን ነው
እናመሰግናለን ማዓዚ🙏 የዛሬ አመት ደግሞ በሰላም ያድርስሽ ያድርሰን😘
ጎደር ነው ሙሽራ ተድራ ስትወጣ የዶሮ ዳቦ ቁርጡን ይዛ ትወጣለች መናፈሻ ይቆረሳል
እጆችሽ ይባረኩ ባለሞያ ብዙ አስተማርሽን
Tabarake ainkon adarasash
እኔ የማስታውሰው ለሙሽራ እና የክርስትና እናቴ ቤት ከበአል ምርቃ ምናምን ስንሄድ እናቴ የዶሮ ዳቦ ደፍታ ይዘን እንሄዳለን ።
ጉልባን አርብ ማታ ከስግደት መልስ ይበላል አይደል መአዚ አድስ አበባ እንደሱ ነው ያየሁት ግማሹ ሀሙስ ይላሉ
Thankyou meazi
👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን
🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡
ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን
አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል
—-
❤️❤️👌😘
Wow liyu new ayayazish
Meazi enkuwan aderesachu kemelaw betesebochish gar👌