ምርጥ ስራዎች ጉልባን,ዶሮ ዳቦ,ቅቅል ክትፎ (ትኩል) የባለፈው የባህሌ ስራዎች በአንድ ላይ ለበአል-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

Doro Dabo #Gulban #Kikil kitfo.

24 replies
  1. Emebet Brüssow
    Emebet Brüssow says:

    የቅቅል ክትፎ አሜሪካ በልቻለሁ በጣም ይጣፍጣል !! እንዴት ነው የሚሰራው ብዬ ስጠይቅ የሚቀቀለው በወተት ነው ብለውኝ ነበር ምን ያህል እውነት ነው??

    Reply
  2. Emebet Brüssow
    Emebet Brüssow says:

    የዶሮ ዳቦ በጣም የሚወዱት ሰው ቤት ፣ ሙሽራ ለመጠየቅ ፣ አራስ ለመጠየቅ ፣ አበልጅ ቤት (የክርስትና አባትና እናት ) ይወሰድ ነበር ። ለሙሽራ የስም መውጫ ዳቦ ይወሰዳል የዶሮ ዳቦ ግን አይመስለኝም ።

    Reply
  3. Abi Tube
    Abi Tube says:

    እጂይባርክ የኔውድ ግን ጉልባን ሳይ እናቴን አስናፈቅሺኝ ስደት ከወጣው በልቸ እማላውቀው ጉልባን ነው

    Reply
  4. Queen Sheba DIY
    Queen Sheba DIY says:

    👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን
    🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡
    ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን
    አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል
    —-

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *