For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

20 replies
  1. Sofia Aweke
    Sofia Aweke says:

    እኔ በድንች ብቻ ሣይሆን የተለያዩ አትክልቶችን እየፈጨሁ ነው ሽሮ የምሠራው በጣም ይጣፍጣል ከተለያዩ አትክልትም የተለያየ ፕሮቲን እናገኛለን በጣም ጥሩ ነው

    Reply
  2. Astek Astek
    Astek Astek says:

    ሜሉ ባለሞያ መፃፍ ምታነቢ ይመስለኛ የምግብ በዛ ላይ ነዉ እያነበብሽ ምትሰሪልን ዉዴ ምታቂዉ መፃፍም ካለ ስሙ ንገሪን ዋዉ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ዉድድ ነዉ ማረግሽ ጥሎብኝ

    Reply
  3. Gafa 996 Gaddisa
    Gafa 996 Gaddisa says:

    ኧናተ ይኼንን ፎቶ እየለጠፋችሑ ምራቄን አታስጨርሱኝ የዚሕ ቤቱ ደሞ ሸክላ ድስቱን ጨመረበት
    እድሜያችን ገፍቶ ወደ 70 ተጠግተናል ያ ማለት ደግሞ በልብ ትርታም ቼክ አዉት ልናደርግ እንችላለን
    ኪኪኪኪ 😀 😀😀🌼🌼🌼🌼
    💚💚💚💚💚✌️✌️✌️✌️

    Reply
  4. Rose Forever
    Rose Forever says:

    ይገርማል ሀሳቡ እራሱ እንዴት መጣልሽ?እኔ የምስር ወይም የሽንብራ ዱቄት ነው የምጠቀመው።ይህንን ሞክረዋለሁ።ተባረኪ እህቴ

    Reply
  5. Tigi H
    Tigi H says:

    ሜሉ ጎበዝ ባለሞያ መለኛ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ባለሞያ ሴት አለ ለማለት አይደፈርም ነበር አንቺ ተገኝተሻል ከጸባይ ከእርጋታ ጋር በርቺ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ግን ስለ ኢንስታንት ፖት አጠቃቀሙን ለምን ለምን መጠቀም እንደምንችል የትኛው አይነት ጥሩ እንደሆነ አንድ ቪድዮ ካልተቸገርሽ ብትሰሪ?? እባክሽ ሜሎ ቆንጆ

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *