እንጅራ ያለ አብሲት በ12ስሀት ውስጥ በጣም ቀላልና ፋጣን Ethiopian food @zed kitchen
For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com
እንጅራ ያለ አብሲት በ12ስሀት ውስጥ በጣም ቀላልና ፋጣን Ethiopian food @zed kitchen #እንጀራአገጋገር#እንጅራያለአብሲት#zedkitchen#የጤፍእንጀራ#ethiopianfood#
እንኳን ደና መጣችው ❤🙏🙏 ስራሔን ከወደዳችውት ላይ ማድርጋችውን አትርሱ አዲሶች ስብስክራይብ በማድርግ ቤተስቦቼን ብትቀላቀሉ መልካም ምኞቴ ነው አመስግናለው🙏🙏❤
የጤፍ እንጅራ በአብስቲ https://youtu.be/Z3p2sSNLAyk
Ere selemetadu negerign ene Ethiopia tegezto tekemtoal endet lamtaw.anchi Ke lendon gezteshew new?kehone linkun lakilgn megzat efelgalehu benatsh beterfe gobez nesh betam berchi
ይሄ አቦ ውሀ የሚባለው ኢትዮጵያም ይገኛልደ ??
What is the name of the machine ?
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅግ ይባረክ የ ኔ ቆንጆ
ግን ስለ እርሾውን ንገሪኝ
watching
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነዉ ዜዲዬ 👍👍👍🥰🥰🥰
ምጣዱን አሁን ማግኘት እንችላለን ወይ እህቴ እሚሸጥበትን ቦታ ብታስቀምጭልን ሊንኩን።
Wow spot on beftenet endezeh yemiyamer enjer arif new ejesh yebarek 👍.
ከኢትዮጵያ እዴት ማምጣት ይቻል ማለት ምጣዱን እባክሸ ሰለ አመጣጡ ምታዉቂ ነገር ካለ
ዋዉ በጣም ቆጆ እጀራነዉ 👍👍👍👍
በጣም የሚያምር እንጀራ👏👏👏
ዋው ቆጆ እደራ በበርበሪ የሚያስጎጅ ነው አገሪ ስገባ እሞክረዋለሁ ❤❤
ዜድዬ አይኑ ያማር ለስላሳ እንጀራ እጅሽ ይባረክ 🥰❤️🤗🤗
Watching
Watching
ዜድዬ ዋዉልስላሴው ልዩ ነው በጣም ቆንጆ እንጀራ ጋግረሻል ወድጄዋለሁ በጣም የሚገርምሽ እኔም ምጣዱ አለኝ አስር አመት አድርጎል ፓወሩ ግን እስቲል በኢትዮዽያ ነው አስታውስሽኝ አስተካክዬበሱ መጋገር አለበት ልስላሴው ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏💕💕💕
ቆንጆ እንጀራ ነው አይኑ ያመራሉል እጀሸ ይባርክ 👌👍💯
ቆንጆ እንጀራ እጅሽ ይባረክ በርቺ👍🙏💛
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ዜድየ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍❤️
👀😍
ዜድዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👍👏❤🙏👌
yemiyar ingera. Thank you for sharing!
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ዘቢብዬ🥰🥰👍
Watching 🥰
Watching!
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው በዶሮ መቢላት ነበር 🤤🤤
Berchilin,
Berchilin,
Berchilin,
Thank you for sharing ቆንጆ እንጀራ ነው👍👍😍😍
Watching zedye 😍
ቆንጆ እንጀራ ነው ዜድዬ 👌❤👍
ዋዉ ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
በጣም ቆንጆ እንጅራ ነው የጋገርሽው ጥሩ ነው
ላይክ
በጣም ምርጥ ነው እንጀራ👍❤👍🙏
በጣም ቆንጆ ለምለም እንጀራ ነው ጋግረሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ
በጣም ቆንጆ እንጀራ እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ❤️👌👍👍👍
በጣም ባልሙያ 👍
ባለሙያ👌👌👌ሼር
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የእንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ ዘቢብዬ 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴
Watching ❤️👍
ዜድዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው በርች እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏👍🏾
Wow 🙏🙏🙏 thank you so much for sharing👌👌👌👌👌
ቆንጆ እንጀራ ነው ዜድዬ🙏🙏🙏🙏🧡🧡🧡
Bekibi are aseshew endet endemiyasarfesh tayew alesh ene ande gezi kasesekut eskemechershaw cherkun new mitkemew.. Yene balemuya gobez nesh.. Kita be fetsum endategageri yemeta tsr new kita.. Gob z ziye❤️❤️❤️❤️
ሰላምጤናይስጥልኝ፣መሽአላህበላይክ👍👍👍🙏🙏💐🌹🌺👌👌💗
በጣም ቆንጆ እንጀራ እጆችሽ ይባረኩ እኔና እንጀራ ጭራሽ መግባባት እልቻልንምና እሁን ባንችቺ ምንገድ ይሞከራል እንድዲሳካልኝም ተስፋደርጋለሁ