Thank you yenai wede, am making turkey now but have no idea how to season it or side dish idea. Thank you. Your video gave me great ideas. I will use it all.
Thank you for sharing! May God bless you and your family. Do you have any ideas of for Thanksgivings? May be a combination of Ethiopian/ American food? Please share if you do. Thank you!!
መርፌውን ለምትፈልጉ Ofargo Plastic Marinade Injector Syringe with Screw-on Meat Needle for BBQ Grill, 1-oz, Red, Recipe E-Book (Download PDF) https://www.amazon.com/dp/B078CQ3369/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_4K24G1DJE51KN80T9ZEC
ትለያለሽ እኮ እናትዬ ማሪኔት አድርጌ አሳድሬዋለው በጣምነው የወደድኩት thank you
እኔ ደሮ አሪስቶ አልወድም ለምን ብትሉ ውስጡ አይፀዳም ከምር
Yamigeta yberiksh
ጎበዝ በርች 👌 ሼር ላይክ 👍
ወይጉድ መልክ ስጠኝ እንጅ ሞያ ከዩቱብ እማራለሁ ሁኗል ዘንድሮ 😀 አሪፍ ዘዴ አሳየሽኝ የዚህ አገርዶሮ ውስጡ ነጭ እየሆነ አስቸግሮኝ ነበር እንዳው ምንላርግሽ የኔቅመም
በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን እናትዬ እጅሽ ይባረክ!!
Thank you for sharing great job and I can't wait to try it. God bless you🙏 and keep up keep up 🙏
My horse favorite part of chicken, ፈረሰኛ ልዩ የመርፌ ቅመም መውጊያ የበለጠ ያጥመዋል
እኔ ልስራ ብል እንደዚህ የሚወጣልኝ አይመስለኝም . ግን እሞክረዋለው . በጣም ባለሙያ ነሽ ታድለሽ
Waooo Bravissima 😋😋
can you tell me what kind of plastic wrap you use?
Yummy 😋. ቢላውን እንዴት ታይዋለሽ
Thank you yenai wede, am making turkey now but have no idea how to season it or side dish idea. Thank you. Your video gave me great ideas. I will use it all.
Enat Ethiopia እጅሽን ይባርከው የኔ ውብ በጣም ነው የምትሰሪውን ሁሉ እምወድልሽ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
እናትዬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከርሱ ጋ ባይሄድም የቅቤ አነጣጠር አሳይተሽን ነበር ግን የገበታ ቂቤሽ ጨው ያለው ይሁን አይሁን አነገርሽንም እባክሽ ንገሪኝ ጨውስ ያለው ቢሆን ችግር አለው
እነሱም እደዚ አርገው እየወጉ ነው ትንሿን ዶሮ ትልቅ አድርገው እኛንም የሚያተልቁን
ልዩ ዘዴ ነው እናትዬ እጅሽ ይባረክ እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ
በጣም ባለሙያነሽ እህቴ ጎረቤትሽ ብሆን ብዬ ተመኘሁ
ተባረኪ ድንቅ የምወድሽ ባለሙያ ነሽ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ ሙያ እስኪያረጁ ነው ይባል የለም!?😁
Wow so yummy 😋
WOW 🤩 እናትዬ እንዴት እንደሚያስጎመጅ በደንብ ስአት ወስደሽ በጥንቃቄ ነው የስራሽው እንዴት እንደሚጣፍጥ ይታየኛል በጣም እናመስግናለን እህቴ 👍🏾👌🏾💯💝
💚💛❤
ጥሩ አረግሽ ለምን እኛ ብቻ ቫክሲን የት ነው የሚገኘው?
Enatye betam new yemiyamrew enameseginalen 🙏 😘😘
በጣም ቆንጆ ሆኖ ነው የበድለው ሁሉም ጥሩ አርገሽ ነው የስራሽው አመድግናለሁ
እናትዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳይሽን እጅሽ ይባረክ🥰😍
Good job 👏
ዋው በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ አንድ ጥያቄ አለኝ ቅንጬ መቀቀል ፈልጌ የኔ ኢንስታንት መልቲ ግሪን የሚል የለውም
Thank you for sharing! May God bless you and your family. Do you have any ideas of for Thanksgivings? May be a combination of Ethiopian/ American food? Please share if you do. Thank you!!
እናትዬ እውነት ነው ለየት ያለ ቅመሙን ውሰጥ ድረሰ ነው የሚገባው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ🙏👌👍💖 ላይክ ሼር
Watching 👀
ዋውውውውው
እናትዬ በጣም እናመሠግናለን❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
እናትዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ቅመሙ ውስጡ ድረስ ገብቶ ይዋኸደዋል ሲያስጎመጅ እናመሰግናለን👌👌🥰❤️