ልዩ የሚጣፍጥ ⭐️ለአሰራር ቀላል የዶሮ አርስቶ ⭐️// Instant Pot Whole Chicken


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

35 replies
  1. ውድ ስጦታ
    ውድ ስጦታ says:

    ወይጉድ መልክ ስጠኝ እንጅ ሞያ ከዩቱብ እማራለሁ ሁኗል ዘንድሮ 😀 አሪፍ ዘዴ አሳየሽኝ የዚህ አገርዶሮ ውስጡ ነጭ እየሆነ አስቸግሮኝ ነበር እንዳው ምንላርግሽ የኔቅመም

    Reply
  2. R T
    R T says:

    እኔ ልስራ ብል እንደዚህ የሚወጣልኝ አይመስለኝም . ግን እሞክረዋለው . በጣም ባለሙያ ነሽ ታድለሽ

    Reply
  3. ሪሀና አድሉ
    ሪሀና አድሉ says:

    እናትዬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከርሱ ጋ ባይሄድም የቅቤ አነጣጠር አሳይተሽን ነበር ግን የገበታ ቂቤሽ ጨው ያለው ይሁን አይሁን አነገርሽንም እባክሽ ንገሪኝ ጨውስ ያለው ቢሆን ችግር አለው

    Reply
  4. Destiny's Tube
    Destiny's Tube says:

    WOW 🤩 እናትዬ እንዴት እንደሚያስጎመጅ በደንብ ስአት ወስደሽ በጥንቃቄ ነው የስራሽው እንዴት እንደሚጣፍጥ ይታየኛል በጣም እናመስግናለን እህቴ 👍🏾👌🏾💯💝

    Reply
  5. Wini Boo
    Wini Boo says:

    Thank you for sharing! May God bless you and your family. Do you have any ideas of for Thanksgivings? May be a combination of Ethiopian/ American food? Please share if you do. Thank you!!

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *