Instant pot roast- ethiopian food- how to make ariosto easy pot roast ethio spicy dishes


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

hello everyone welcome to ethio spicy dishes, please don’t forget to subscribe. follow @fb ethio spice dishes instagram@ …

5 replies
  1. Bissenebt Kassahun
    Bissenebt Kassahun says:

    ቤተሰብ ነኝ ሁሉም ኑ እንረዳዳ
    ሰብስክራይብ ለሚያደርገኝ እኔም Subscribe አደርጋለሁ
    ለ እንጅነር ስመኘው በቀለ መታሰቢያ ግጥም
    ( https://youtu.be/W-SYiYFup2c )
    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተከበራቹ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን በሀገርም ሆነ ከሀገር ውጭ የምትኖሩ በያላችሁበት በመጀመሪያ ጤንነቱን ከዚያም ከሰው መግባባቱንና ሀብቱን ይስጣቹ::
    አላማችን
    ከዘረኝነት; ከሐይማኖት; እና ከፖለቲካ ነጻ የሆነ የቅን ልቦች የመገናኛ ብዙሀን መስርቶ ሁሉም የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ህዝቦች በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ የሚኖሩ ዜጎቿ በአንድ ላይ በመተሳሰብ እየተረዳዱ በሰላም አብሮ መኖር ነው::
    የቁርጥ ቀንለት ከእናት በላይ ከነድክመቴ ከነጥፋቴ የትዋልክ የትአደርክ የት ከረምክ ሳትል በደስታ ችግሯን ተቋቁማ የምትቀበለኝ እናት ኢትዮጵያ ትባላለች:: ለዘላለም ክበሪልኝ የሚሊየኖች እናት::

    እናስተውል!
    Social Media ላይ በምናሰራጫቸው የጥላቻ ንግግሮች ከፍለን የማንጨርሰው እዳ እያመጣን ስለሆነ በውጭ ሀገር ያላቹ #የኢትዮጵያ ዜጎች ሰከን በሉ እናቶችና ህጻናት እየተጨፈጨፉ ነው ንቁ ሰው ሁኑ ወደፊት ተራመዱ ለውጭ ጠላት ሳንሸነፍ እርስ በራሳችን በየተራ አንሙት:: ያልተጎዳ የለም ያለፈውን አንመልሰውም የሞቱት በእኛ ነው ለኛ ነው ለኢትዮጵያ ነው:: ሰላም እና ፍትህ ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ እስከዘላለሙ አሜን::

    #America ለምትኖሩ #Ethiopian and #Eritrean ነፃ የትምህርት እድል በተለያዩ የስራ ዘርፎች ያሰለጥናል: I am ready to help all of you!
    ይህን ስል ግን መኗሪያ ቤት, ምግብ, …. ሌሎችንም ሸፍኖ ከማኖሩም በላይ በትርፍ ሳት መስራትም ይቻላል እየተማሩ::

    https://www.jobcorps.gov

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *