የበግ ቀይ ወጥ፡ በጥቂት ደቂቃ የሚደርስ Ethiopian food – Lamb Stew – Instant Pot Kay Wat
For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com
How to make ‘Key Wot’ or Lamb Stew Ethiopian Food – with Instant Pot – የበግ ቀይ ወጥ፡ በጥቂት ደቂቃ የሚደርስ How to cook Ethiopian ‘kay wat’ quickly using …
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ!
ኢንስታንት ፖት 6 ወይም 8 ኳርት ለምትፈልጉ ሊንክ
https://www.savvycheckout.com/products/instant-pot-duo-7-in-1-electric-pressure-cooker?variant=37701572591771
That looks delicious and easy 😋
በጣም ቆንጆ ነው አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን አንቺም ብቅ በይ ውዴ❤👍🙏
ጣምዬ ይሄ ስራሽ ነበር የናፈቀኝ ልዩ አሰራር ነው መልኩ እርሱ እንዴት እንደሚያምር ብርክ በይልኝ 👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾🥰🥰😘😘
Watching
በጣም ቆንጆና ጊዜ ቆጣቢ ነው እናመሰግናለን 🙏❤
ቀንጅዬ አሰራር ነዉ አድሰ በቴሰብ ሆኜአለሀ ቭድውን በማየት ሰብክራየብ አደርገለሁ አንችም ከች በይ
አይቡ ሲያምት
ቆንጆ ቀይ ወጥ እጅሽ ይባረክ👍👍♥️♥️like
በጣም ቆንጆ እና ፈጣን
Looks delicious!
Thank you for sharing ❤️🙏
በጣም ቆንጆ ወጥ እጅሽ ይባረክ ያም👍🥰
Betam konjo kibat yalibezawu tenegna👍💚
በጣም ቆንጆ ነው! ሼር
Waw betam new yemiyamrew tebareki 😋😋😋💕
ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Looks so yummy! Thank you for sharing!
Every time I watch your videos, I learn not only food, but also the equipment you use. I think I need to buy instant pot Lol. That lamb stew makes me want to eat lunch, looks yummy. Thanks a lot
ዋው👌👌 እንዴት እንደ ናፈቀኝ
ዋው አደት ቆጆ ነው እጂሽ ይባርክ
ልዩ ነው ከአይቡ ጋር አቀራረብሽ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ🙏👌🏽👌🏽😍😍
Betam konjo new ejish yibarek 👍👍
Beautiful! Thanks for sharing
በጣም ቆንጆ ነው እጅሸ ያባረክ እናመሰግናለን😋👌
ዋው በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ምርጥ ነው እሞክረዋለው እናመሰግናለን👌👌💓💓