አንባሻ በእርጎ ለቁርስ- የአንባሻ አዘገጃጀት-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

Bahlietube #Ethiopianfood #Breakfast.

27 replies
  1. ኡሚ ጀነቴ ሚዲያ umi janate media
    ኡሚ ጀነቴ ሚዲያ umi janate media says:

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሀገራችን ሰላም አጥታለች አለህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተራቡትን አብላልን የተጠሙትን አጠጣልን ያረብ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን

    Reply
  2. Mahy's Kitchen
    Mahy's Kitchen says:

    ሰላም መአዚዬ አንባሻ በእርጎ አሪፍ ቁርሰ ነው አንባሻው ሲያዩት ያምራል እንደሚጣፍጥ ያሰታውቃል ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሸ ክበሪልኝ 😘🥰🙏🙏🙏

    Reply
  3. E T
    E T says:

    መአዝዬ በጣም የሚያምር አንባሻ ነው የጋገርሽው።
    እቤት ውሰጥ እርጎ እንዴት እንደምናዘጋጅ አሳይን?
    እናመሰግናለን!

    Reply
  4. keya keya
    keya keya says:

    መአዚ እርጎው ያምራል በሚጥሚጣ አስታወሽኝ ግን አሰራሩን አላውቅም ብታሳይን እንደኔ የማያውቁ ይኖራሉ ብዪ አስባለሁ ከቻልሽ ብታሳይን

    Reply
  5. Yefiker kitchen
    Yefiker kitchen says:

    ዋው መአዚዬ በጣም ቆንጆ አምባሻ ነው በእርጎ ደሞ ልዬ ቁርስ ነው ቀዝቀዝ ያለ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን😋👌

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *