ኑሮ በዘዴ ጥንቅቅ ብሎ በአልን መጠበቅ-የፍሪዘር አጠቃቀም-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

Bahlietube #Ethiopianfood #holidaypreparation.

36 replies
  1. ኢትዩጵያ ለኔ
    ኢትዩጵያ ለኔ says:

    የሀገሬ ልጅ እንዴት ነሽ በጣም ተከታታይሽ ነኝ ግን ፍሪጅ ውስጥ ዳቦ ሙዝ ቲማቲም ሳይቀር ማስቀመጥ ጥሩ አይደለም የሚል አይቻለው ምን ትያለሽ ?

    Reply
  2. Senait Tesfaye
    Senait Tesfaye says:

    ተባረኪ እህቴ በጣም ባለሞያ ነሽ በአል መድረሱን ሳስብ ስለ ሀገሬ ጭንቅ ይለኛል የኑሮው መወደድ የሰው መፈናቀል እርግጠኛ ነኝ ብዙዎቻችን ያስጨንቃል በጸሎት እንበርታ ይቅርታ እንደው ለመተንፈስ ያህል ነው እግዚአብሔር ያውቃል

    Reply
  3. Mona Lisa
    Mona Lisa says:

    Meazi ene enate ende enat adelechm… megib alseram gin yanchin demts becha lemesmat videoshn ayewalew … ye enat dimts selalesh. Enate bethogni beye temegnehu
    God bless u

    Reply
  4. Yefiker kitchen
    Yefiker kitchen says:

    ዋው መአዚዬ ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው የነገርሽን ሁሉን እንደዚህ ካዘጋጀን አንጨነቅም ስንፈልግ አውጥተን ማሞቅ ነው እናኘሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👌🥰

    Reply
  5. Addisu Simegne
    Addisu Simegne says:

    Always u did great. Today let me ask one question i.e I heard from nutrition specialist " breads(which is bought from out side home,but it is not included the home bread) should be consumed in a day, it is very danger to be used after a day"

    Reply
  6. ጌታዬ ንፁህ ልብ ስጠኝ
    ጌታዬ ንፁህ ልብ ስጠኝ says:

    እግዚአብሔር ይባርልሽ ጥሩ ዘዴ ነው እብክሽ ጥያቄ አለኝ የገንፎና የእጃ ዱቄት አለ እኔ አለርጂ እንደሆንኩ ሀኪም ነገረኝ ቤተሰቦቼ ደግሞ ገፎ እይውዱም ቂጣ መሆን ይችላል እባልሽ ወይም የምታውቁ ሰዎች እባካችሁ መልሱልኝ

    Reply
  7. Meseret Mandefro
    Meseret Mandefro says:

    ሀሳብሽን ለመቃወም ሳይዩሆን እኛ አገር ሰው ችግር ላይ ስለሆነ እንኳን ለበዓል ለአዘቦትም ቀን የሚበሌዉ የለዉም

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *