Clean with me Entertainment Center( After birthday party)-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

bahlietube #ethioianfood #entertainmentcentercleaning.

30 replies
  1. Negatua Jija
    Negatua Jija says:

    እቃው ድንቅ ነው ስው አይታይበትም:: ቡና ስትጠጪ ብቻሽን አመትበአል ስታከብሪ ብቻሽን ምንድነው ነገሩ ? ባልሽ አይታይ ልጆችሽ አይታዩ ፈረንጅም ቢሆን እንየው

    Reply
  2. lidya adane
    lidya adane says:

    በጣም ጠካራ እና ታታሪ ሴት ነሽ አለማድነቅ አይቻልም ከአንች ብዙ ተምሬአለው😍🙏🙏 ጥያቄ ነው አብሮቹለመሣቅ ነው😅😅 የሚኖረውን ወንድ አስለምዱት አልችን አንች ግን ብቻሽን ነው ለምን አላስለመድሽውም

    Reply
  3. Mary Lamb
    Mary Lamb says:

    ማዚዬ ሁልጊዜ የምታቀርቢዉ ልዩ ነዉ አንድ ሰዉ እንካን መለወጥ ቀላል አይደለም።እኔም ከጋደኞቼጋ የምንሰራዉን ስራ ስለምናወራ አሳብ እንለዋወጣለን።ዩቱበር የሆናችሁ እህቶቼ ሁላችሁም ብዙ ነገር ነዉ የምታስተምሩን።ማዚዬ በርቺ በዚሁ ቀጥሂ በርቺ

    Reply
  4. Roman Deneke
    Roman Deneke says:

    ታድለሽ መአዝዬ ዘና ብለሽ ነው የምትኖሪው የት state ነው የምትኖሪው ደግሞ የማይደክምሽ ጎበዝ ሴት ነሽ ደግሞ ቤትሽ በጣም ያምራል የሰላምና የደስታ ቤት ይሁን

    Reply
  5. Aberu Birle
    Aberu Birle says:

    ማዚዬ ባለሙያነትሽን አይቶ እግዚአብሔር እሚያምር ቤት ሰጠሽ የአለም የደስታ የሰላም ቤት ያድርግልሽ እህቴ 😍😍😍👍

    Reply
  6. Birke Fekadu
    Birke Fekadu says:

    ጎበዝ ቤት ጽዳት በጣም ያደክል በርች እድሜ ጤና
    ይስጥሽ ቤትሽም ያምራል
    እግዚአብሔር ልጆሽ የሚመረቁበት፣የሚዳሩበት
    ያድርግልሽ።

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *