100% አይናማና ለስላሳ ምርጥ የጤፍ እንጅራ ያለ አብሲት || Ethiopian Food || Injera recipe
For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com
ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና qከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን …
የሚያምር ልስልስ ያለ ቆንጆ እንጀራ 👌
👀😳
ዋዉ አሪፍ እንጀራ ነው እናመሰግናለን 👏👍
Betame yamerale ufff
ገራሚ የሆነ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ በጣም ያው እንጀራ አይቶ ተሥፋ የሚቆርጥ የለም በተለያየ መንገድ መሞከር ሥላለበን እንዳችም እሞክራለሁ 💖💖💖👍
በጣም የሚምር እንጅራና ጥሩ አማራጭ ነው እጅሽ ይባርክ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ👍👌❤
Watching 👀
ዎዉ ልዩ እንጀራ ነው እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ 🥰🥰🥰ሼር
Watching
ዋው እንዴት የሚያምር ቆንጆ እንጀራ አይኑ ብቻ ይበቃል 😍😍👌
እዚህ አረብ አገር ብዙም ጤፍ የለም ቆጆ እጀራ ነው ብሉኚ የሚል
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
በጣም ቆንጆ እንጀራ እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ👌😋❤️👍👍👍
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው በርችልኝ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክልኝ ላይክ 🙏🙏🙏👍🏾👍🏾👍🏾
Watching ❤️
በጣም ልዬ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ ናትፍኬሽን አልመጣ እያለኘ ቪዲዬሽ ሼር 👌😍
Good job weda betame yemeyamere enjera ejeshe yebareke
አንጀራው አይኑ እንዴት እንደሚያምር ዋው በደንብ አርገሽ ነው የጋገርሸው ውዴ ተባረኪ ላይክ ሼር 👌👌👌👌
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው በርቺ ውዴ
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ማሬ እጅሽ ይባረክ 🥰🥰👍👍👍👍
ቆንጆ አይኑ የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ 👌👍🙏❤️
You can use wass mitad? Its difficult for me to use for injer please tell me how can I use