ፈጣን ምስር | instant pot lentils how to make Ethiopian food easy lentils


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

25 replies
  1. Bonita gebs
    Bonita gebs says:

    የዚህ ድስት ውለታማ ተነግሮ አያልቅም የማልሰራበት ነገር የለም ጥቅል ጎመን ከካሮት ጋራ እንዴት እንደሚየጣፍጥ የሐበሻ ጎመን በፍጥነት ለመስራት ፒንቶ ቢያንስ የቆርቆሮ ከመብላት በ25 ደቂቃ አሳምሮ ያበስላል አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙ ነገር በሱ እየሰራሽ አሳይን በተለይ ለወንደላጤዎች በጣም ጠቃሚ ነውእናመሰግናለን ሜሉግነ ሰጋ ነገር ብዙ ከቆየየ ያጠነክረዋል ጥብስ ከሆነ ሶቴ ላይ ብቻ ማድረግ አሮዎስቶ ከሆነ ፕሬዠዠር ኩከር አሪፍ አድርጎ ያበስለዋል

    Reply
  2. Rita k.f
    Rita k.f says:

    ሜሉዬ እጆችሽ ይባረኩ የምትሰሪያችው ሁሉ ወደር የላቸውም ለእናቶች ህይወትን ያቀላሉ በኢንስታንት ፑት የኛን ምግቦች እንጠብቃለን

    Reply
  3. zita 2008
    zita 2008 says:

    When You cook lentils stew the setting should be set at sauté; less. This way you should have more control, and avoid overcooking. Thanks for showing the towel method, never thought of it.also you can cook Shero wet, baking beans quickly which is healthy over buying canned, Sauté onion without worrying about the smell of your house. Having this pot is an investment for your time

    Reply
  4. Munira Yassin
    Munira Yassin says:

    This is my new best friend for life I really love it I made Doro wet the other day one thing about this pot is your house doesn’t smell wet wet it disappeared right a way love it 😍

    Reply
  5. ሐና ሐና
    ሐና ሐና says:

    ሜላዬ እንዴት ላመስግንሽ ስለ ድስቱ ያለን ግንዛቤ እንዲአድግ አድርገሻል በጭራሽ ምስር ይሰራበታል ብዬ አልጠበቅሁም ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ።
    በጣም ቆንጆ ምስር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
    አመሠግናለሁ ።

    Reply
  6. Tirngo Ayele
    Tirngo Ayele says:

    ሜልየ አሮስቶም ቆንጆ አርጎ ይሰራል እንደምታውቂው የዚህ እግር ምስር ቶሎ ይቦካል (ይበስላል) ክምስር ይልቅ ለበግ ለቅቅል ይመረጣል

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *