ጎመን ክትፎ-Instant pot በ10 ደቂቃ -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

Bahlietube #Ethiopianfood #KitfokochoGomen.

23 replies
  1. ሉቤ ወለየዋ ይቱብ
    ሉቤ ወለየዋ ይቱብ says:

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅።።

    Reply
  2. Yefiker kitchen
    Yefiker kitchen says:

    ዋው መአዚዬ የሚያስጉመጅ ጎመን ክትፎ ከገድ ጉረድ አረ ስንቱ ልዬ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን😋👌🥰

    Reply
  3. Seble kitchen
    Seble kitchen says:

    ዋው መአዚ እጂግ በጣም የሚያጓጓ ደስ የሚል አሰራር ነው እፊቴ የቀረበ ያህል ነው የተሠማኝ ተባረኪ👌👌👌

    Reply
  4. Klem
    Klem says:

    መአዚ እጅሽ ይባረክ እንዴት እንደሚያምር አሰራርሽ አቀራረብሽ አመሰግናለሑ ❤️👋

    Reply
  5. Aster Kassa
    Aster Kassa says:

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን! ግን ጣባው ላይ የደረብሽው ሳህን ምን የሚደረግበት ነው? ስላልገባኝ ነው!

    Reply
  6. Mahy's Kitchen
    Mahy's Kitchen says:

    ሰላም መአዚዬ እንኳን ደህና መጣሸ እንደተለመደው አዲሰ እና ልዩ ምግብ አመጣሸልን ምራቅ የሚያሰጎመጅ የጓመን ክትፎ ነው በሰጋ እና በቅቤ የታሸ ልዩ ነው የማይደክማቸው እጆችሸ ይባረኩ ግን ድምፅሸ ቅር ቅር ይላል 🥰❤️🙏

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *