የፆም የቀይ ስር ክትፎ ‼️ ፈጣን ጤናማ በጣም የሚጥም አዘገጃጀት 👋


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

25 replies
  1. ሐና ሐና
    ሐና ሐና says:

    እጅሽ ይባረክ ምርጥ ቀይር ነው አመሰግናለሁ የሚዬ ብዙ ጊዜ እንዲህ ነው ምሰራ ልዬ ነው ያንችን አሰራር ወድጄዋለሁ 👍👍👏👏

    Reply
  2. Ha Hu
    Ha Hu says:

    አርስቱ እንደው ቀይስርን በተለየ መንገድ መስራት ቢባል ይሻላል ወይም ቀይስርን እንደ ክትፎ ቢባል

    ፆም የሚፆመው ስጋን ለማድከም ነው … በፍስግ ግዜ የምንበላውን ይተካል ብለን ከሰራን መፆሙ ምን ዋጋ አለው::
    ክትፎን እየተመኙ መፆም ለኔ አይዋጥልኝም

    Reply
  3. Amina Mohammed
    Amina Mohammed says:

    ቀይስሩን ለብቻ በመጥበሻ አብስለሽ ሽንኩርቱን ዝንጅብሉን ቲማቲሙን ለብቻው መጠበስ አለበት ከዛ ቀይስሩን አምጥተሽ መጨመር እኔ ልጄየ እንደዚህ እያረኩ ነው የማበላው ትልልቅ ሆኖ ካተው እቢ ስለሚለኝ

    Reply
  4. Asegedech Anbesso
    Asegedech Anbesso says:

    ሆዳም ሰው ፕሮፌሰር ዶክተር ሆኖ ስንት ያስተምራል ጠዋትና ማታ ሆድ ብቻ ትውልዱን ማስተማር ክትፎ ቀይ ስር ድንች ትላለች የቀይ ደም ስርሽ ይበጠስ በጣም ታስጠሉኛላችሁ ሆድ ብቻ አላማችሁ የሆበ ሰዎች ፆም እኮ መፅደቂያ እንጂ ሌላ ምግብ መተካኪያ አይደለም

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *