በጣም ቀላል ጣፋጭ ለቁርስ -Easy Fast Cinnamon bun breakfast -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

bahlietube #easybreakfastrecipe #cinnamonbun.

27 replies
  1. Eldu tube -ኤልዱ ቲዩብ
    Eldu tube -ኤልዱ ቲዩብ says:

    ሰላም መአዚ ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኩዋን በድጋሚ በሰላም መጣሽ ዛሬም እንደተለመደው በጣም የሚያምር ስራ ነው ያመጣሽልን ዳቦውን ቅርጽ አወጣጥሽ ያምራል ለልደት ለልጅ ላዋቂ መሆን የሚቺል የሲናመን ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ መአዝዬ እናመሰግናለን 👌👌👌😍😍😍❤❤❤

    Reply
  2. Mahy's Kitchen
    Mahy's Kitchen says:

    ሰላም መአዚዬ እንዴት ነሸልኝ በጣም ቆንጆ ሲናመን ሮል ነው የሰራሸው ሲያዩት ያሰጎመጃል ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤🙏

    Reply
  3. Yefiker kitchen
    Yefiker kitchen says:

    ዋው መአዚዬ በጣም ቆንጆ የሚያጰስጎመጅ የሲኒመል የዳቦ አገጋገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ወድጄዋጰለው እጅሽ ይባረክ

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *