ቂጣ ለቁርስ | ድንች|


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

43 replies
  1. Ema Hagos
    Ema Hagos says:

    ወይ ድንች ለካ እንዲህ በዓይነት በዓይነቱ ትበላለች፡ ዕውቀት ሲካፈል እየተባዛ ይሄዳል፡ ተባረኪ፡

    Reply
  2. ANKO KURDISH
    ANKO KURDISH says:

    啊哈哈话说的很第一嘟嘟嘟u度假货运输给4予4予他带来快乐是否是不是你的错你好(⊙o⊙)啊那是,不过节日礼物啊那是,你们俩小时

    Reply
  3. rakab Teferi
    rakab Teferi says:

    የምታመጫቸው አይዲያዎች ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን ባለፈው በ instant pot ሊጥ ስታቦኪ አይቼ ሞክሬው በቶሎ ኩፍ አለልኝ በጣም ነው የረዳኝ በጣም አመሰግናለሁ ሌላም instant pot ን በምን በምን እንደምትጠቀሚበት ብትነግሪን
    እጅሽን ይባርከው

    Reply
  4. መሲ የማርኮን እናት
    መሲ የማርኮን እናት says:

    ሜሉዬ እናመሰግናለን ቁንደ በርበሬ ቅመሞች በፈረንጁ ቋንቋ ምን እንደሚባሉ ተቸግራለው እንደ ኮሮሮማ፣ቁንደ በርበሬ ምናምን ከፍቼ ካላሸተትኩ አላቅም እባክሽ ጻፊልኝ

    Reply
  5. ፍቅርተ ሥላሴ
    ፍቅርተ ሥላሴ says:

    የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ያሰብሺውን በውነት ምን ልስራ እያልኩ መጨነቅ ቀረ እድሜ ላች በጣም ነው የማመሠግንሽ ማሚዬንም እናመሠግናታለን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መድኃኒዓለም አሜን

    Reply
  6. abeba eyob
    abeba eyob says:

    ሃይ ሚላት ግበዠ ነቨ ቀጥይበት i am ur follower .የርዝ ቂጣ ሩዠ ፈጨቼ የሰንዴ ሮቲ ሰርቼው ልይ ነው ባለሞዬ ነሽ tank u

    Reply
  7. kongit Bereket
    kongit Bereket says:

    ሜላትዬ የኔ ቆንጆ በጣም የሚጣፍጥ ምግቦችን ቤት ተቀምጠን እየበላን ነው።እጅሽ ይባረክ መድሀኒአለም ይጠብቅሽ ባለሙያ አድርገሽናል።

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *