ምርጥ የፆም ፈላፍል አሰራር | vegan falafel easy recipe #falafel #ethiopianfood #chefRobel
For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com
falafel #yetsom #migib #ethiopianfood # Falafel, a classic Middle Eastern recipe, made with chickpeas. You can bake or fry the falafels, both are crispy on the …
Enamesgenalen Robeya.
ይቅርታ ግን አንደ ነገር ሹከ ልበልህ በጣም ይቅርታ ከመናገሬ በፊት ማለት ነው ለምን በሥም አብ አትልም ሥራ ከመጀመርህ በፊት
እውነት እኔ ለቻናልህ አዲሥ ነኝ ግን በጣም ነው የትመችን ሥራህን ሣላደንቅ ማለፍ አልችልም ፈጣር ይባርክህ ቅጥልበት
Good one… Melkam tsome to you too
ፐርስሊ ምንድን ነዉ
Wow Berta bro betamYamral
Gobez berta 👏
fendata🤣
Good job
የአተር ወተት በቤት ወሥጥ እዴት ነው የሚሠረው በማርያም አሣየኝ
Good keeping up. You can add also some coriander powder and very tiny backing powder for more taste.
እናመሰግናለን አሪፍ ነው
በቅድሜያ እናመሰግናለን ሽንብራው ከመቀቀል ይልቅ ተዘፍዝፎ ወይም ተነክሮ ነው የሚፈጨው በይበልጥ አሪፍ ነው
ሙከራህ ጥሩ ነው, ግን እንደዚህ አይድለም ሲሰራ?!: (:—
የመቸኛል የምትሰራቸው ምግቦች እጅህ ይባረክ ወድምዬ
Yetbareke yhuin bela yene konjo
Betam gobz neh enamsgnalen
Enamesegnalen👍
በጣም ያምራል በርታ ጎበዝ
ደምአሰራሩን ስፈልገው ነብር ለረመዳንም ለአዘቦትም
ዋውማሻ አላህ እጁህ ይባረክ ወንድም ሮቤል
waw በጣም የምወደዉ ምግብ ነዉ በርታ ብሮ እናመሰግናለን
The gloves dude ..😅
ዋው የኔ አንደኛ ያበደነው ባባዬበርታልኒ
ዱቤው ሳይቀቀልነው
Wow bro arif Aserare new enam lemokerew new