ምርጥ የተቀመመ የመረቅ ጥብስ አሰራር | እጅ ያስቆረጥማል | Ethiopian Food Recipe | Beef Tibs Recipe


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

YE-M Recipe Tube የሚ ረስፒ የነጭ ሽንኩርት ፓዉደር የቀረፋ ፓዉደር የኦርጋኖ ፓዉደር ኮረሪማ በርበሬ ዘይት.

32 replies
  1. YE-M Recipe Tube የሚ ረስፒ
    YE-M Recipe Tube የሚ ረስፒ says:

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ like እያደረጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ልዩ እንጀራ በ 48 ሰዓት የተጋገረ ዉብ አይናማ ለምለም እንጀራ በቀላል ዘዴ ግልፅ በሆነ ልኬት ለማየት ሊንኩን ይጫኑት በጣም አመሰግናለሁ https://youtu.be/BjmW8yMNyVA
    በእርግጠኝነት ይወዱታል 💯💯💯💯😍😍

    Reply
  2. Hiwi tube
    Hiwi tube says:

    ኤሚዬ ምርጥ ጥብስ ነው መቀመሙም ጥሩ ነው ለጣዕም በይ መጥበሻ ቅጠል መግዛት አቆማለሁ መቼም ይበቃናል አይደል እሱ ጋር ያለው ውዴ👌👍🥰❤❤ሼር

    Reply
  3. Weyni Kitchen
    Weyni Kitchen says:

    በጣም ቆንጆ የጥብስ አጠባበስ ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ትንሽ ቢዚ ሆኛለሁ አሁን ነው ያየሁት ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴

    Reply
  4. Milite Teklemariam
    Milite Teklemariam says:

    በጣም ቆንጆ የሚያምር ጥብስ እጆችሽ ይባረኩ :: ሌላው በጣም የወደድኩትና ያደነቅኩልሽ የመጥበሻ ሮዝመሪው ከቤትሽ ውጭ ስታመጭው በጣም ያምራል

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *