ልዬ ክክ ወጥ አሰራር | ከዱቤ ለብለብ ጋር


For more great Instant Pot recipes, please visit InstantPotEasy.com

25 replies
  1. Azeb Tufa
    Azeb Tufa says:

    እኔ የምለዉ ጥሩ ሥረ ነዉ የምታሣይዉ ግን አሁን የፀሎት ጊዜ ነዉ ወደ ፀሎት ቤት ገባ ብለሽ ፀላይ እሰካሁን ያየነዉ ይበቃና

    Reply
  2. Messi Worku
    Messi Worku says:

    የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ አባክሽ ላስቸግርሽ የኮኮናት ወተት ኬክ ለመስራት ይሆናል ወይ ከቻልሽመልሱን ዛሬ ንገሬኝ የከፈትኩት ስላለ ነው

    Reply
  3. Meseret Baiaker
    Meseret Baiaker says:

    በጣም ጥሩ ሜላት ለየት ያለ የተለያ ዩ አገራትን ምግቦች መቀላቀል መመልከትም ጥሩ ነው የኛ አገር ያው የምናቀውነው ።
    እናመሰግናለን

    Reply
  4. soloasra Wake
    soloasra Wake says:

    አሁን ይሄ ምግብ ወጪቆጣቢ ነው? የቤቱንዘይትናክክ ጨርሰሽ በጣም ደስታ ከሚለኝ አነጋገርሽ በደንብ ከሰራሽበሁዋላ ወጭ ቆጣቢና ቀላል የምትያት ነገር 🙉

    Reply
  5. Muluwork Amsalu
    Muluwork Amsalu says:

    በምትሰረው ነገር በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገሮችን በዘይት መጥበስ ታበዣለሽ አሁን ግን air fried ሰለምትጠቀሚ ደስ ብሎኛል ዘይቱ መጠቀም ለጤና ደግ አይደለም ባይ ነኘ በርች ጎበዝ ነሽ አይዲያ እያካፈልሽን ነው ምን ልሰራ ብሎ መጨነቅ ቀረ እድሜ ለይቱብ።

    Reply
  6. Mariam 77643
    Mariam 77643 says:

    እውነት በጣም እናመሰግናለን ሜሊዬ በዛላይ ለየት ያለ ነገር ሁሉንም እየሰራው ነው ዋው ነው በርቺ ውዴ

    Reply

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *